በቱሪዝም ልማት ጥናትና ፕሮሞሽን የሚሰጡ አገልግሎቶች ተፈጥሯዊ፣ታሪካዊና ባህላዊ የመስህብ ስፍራዎች(ሀብቶችን) ማልማት፣ መጠበቅና ማስተዋወቅ፤ በመስህብ ስፍራዎችና በፕሮሞሽን ስራዎች ላይ የዳሰሳ ጥናት ማዘጋጀት፤ ወደ ከተማው የሚገቡ የቱሪስት ፍሰት መረጃን ማጠናቀር፣ ማደራጀትና ለተጠቃሚዎች ምቹ ማድረግ፤ የሀገርህን እወቅ ክበባትን ማደራጀትና ማጠናከር፤