በቱሪዝም ዘርፍ የሚሰጡ አገልግሎቶች
- ተፈጥሯዊ፣ታሪካዊና ባህላዊ የመስህብ ስፍራዎች(ሀብቶችን) ማልማት፣ መጠበቅና ማስተዋወቅ፤
- በመስህብ ስፍራዎችና በፕሮሞሽን ስራዎች ላይ የዳሰሳ ጥናት ማዘጋጀት፤
- ወደ ከተማው የሚገቡ የቱሪስት ፍሰት መረጃን ማጠናቀር፣ ማደራጀትና ለተጠቃሚዎች ምቹ ማድረግ፤
- የሀገርህን እወቅ ክበባትን ማደራጀትና ማጠናከር፤
- የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለደረጃ ምደባ እንዲበቁ የማድረግ አገልግሎት መስጠት፤
- የብቃት ማረጋገጫ መስጠት፤
- የድጋፍ ፣የክትትልና የግምገማ አገልግሎት መስጠት፤