በቱሪዝም ዘርፍ የሚሰጡ አገልግሎቶች የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለደረጃ ምደባ እንዲበቁ የማድረግ አገልግሎት መስጠት፤ የብቃት ማረጋገጫ መስጠት፤ የድጋፍ ፣የክትትልና የግምገማ አገልግሎት መስጠት፤