Skip to main content

1) የተለያዩ አደረጃጀቶች በማደራጀት ወደስራ ማስገባት

  • የቀበሌ ማህበረሰብ ስፓርት ኮሚቴን ማደራጀት
  • የክ/ከተማ ስፓርት ኮሚቴዎችን  ማደራጀት
  • በተለያዩ ስፓርት ዓይነቶች ፌደሬሽኖችን ማደራጀት
  • በተለያዩ ስፓርት ዓይነቶች የማስልጠኛ ተቋማትን ማደራጀት
  • በተለያዩ ስፓርት ዓይነቶች የሙያ ማህበራትን ማደራጀት.
  • በተለያ ፖርት ዓየነት ፕሮጀክቶችን ማደራጀት.
  • የጤና እግር ከኳስ ቡድናትን መረጃ ማደራጀት.

2) የማዘዉተሪያ ስፍራዎችን ለስልጠናና ለዉድድር ምቹ ማድረግ፡፡

  • በተመረጡ የገቢ ምንጮች ለስፓርት ልማት የምዉል ገቢ ማሰብሰብ፡፡