Skip to main content

በተለያዩ የስፓርት ዓይነት የአሰልጣኝነት የዳኝነት ስልጠና በማመቻቸት የአማተሮችን አቅም   የማጎልበት ስራ መስራት፡፡

1) በዓመት ዉስጥ ከዘጠን (9) ዓይነት የተለያዩ ስፓርት ውድድሮችን መምራት፡፡

  • ከተማ አቀፍ ልዩ ልዩ ሻምፕዮና
  • የባህል ስፓርት ውድድር
  • የአካል ጉዳተኞች ውድድር
  • ብርካ ሰራተኞች ውድድር
  • የጤና ቡድናት እግር ኳስ ዉድድር
  • የትምህርት ቤቶች ዉድድር
  • የፕሮጀክት ምዘና ዉድድር
  • የሴክተር መስሪያቤቶች ዉድድር
  • የሀዋሳ ከተማ እግር ኳስ ዓመታዊ ዉድድር እና ለሎች…….

2) የአካል ብቃት ስፓርት እንቅስቃሴ በከተማ ዉስጥ በተለያዩ በተመረጡ ጎዳናዎች ማህበረሰቡ ተላላፍ ካልሆኑ በሽታዎች ራሳቸዉን እንድከላከሉ የማድረግ ስራዎች እየሰራን እንገኛለን፡፡

  • የከተማችን ማህበረሰብ በምኖርበት በምማርበትና በምሰራበት የስፓርት ልማት ተሳታፍና ተጠቃም ለማድረግ ተግተን እንሰራለን፡፡