የቋንቋና ስነ ጥበብ ዋና ስራ ሂደት የሚሰጡ አገልግሎቶች
1. በሲዳምኛ ቋንቋ የትርጉም ስራ አገልግሎት፣
2. ለጥበብና የጥበብ ክበባት ሙያዊ ድጋፍ አገልግሎት መስጠት፣
3. ለሸክላ ስራ፣ ከርከሃና የባህል ሽመና ማህበራ የገበያ ትስስር የመፍጠር አገልግሎት መስጠት፣
4.ለኪነጥበብ ማህበራት ውድድር በማዘጋጀት መሸለም
5.ለአማተር ክበባት ሙያዊ ድጋፍ ማድረግ
6.ለእደጥበብ ማህበራ ሙያዊ ድጋፍ ማድረግ
- 7.የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት