Skip to main content

ADARE tour guide association is based sidama regional state capital hawassa city ,our permanent location is based at Gudumale kebele ,Hayki Dar sub city ,around fish market ,we are delivering the following Guide  services to international  and domestic Tourist ,so the service are following ,Hawassa fish market ,Gudumale /Amoragedel parks,boat Trip to hippopotamus at lake Hawassa ,City tour at Hawassa, Hawassa local market , Trekking mountTabor and Alamura , motorcycle to see the other side of lake Hawassa to see  local community ,Papyrus lodge,wondogenet Hotspring ,yirgalem hanafa community village ,Garamba mountain Trekking in Arbegona this what more or less ,Dereje if you have  any remain Please add it !!                  

       

  Adare tour guide association

     -0916862834

     -guiding

    -boat trip

    -city tour and yirgalem and garamba village trekking

    -trekking

                   

    Elonay travel agent

     0911923626

   -ticketing

   -car rental service

Tenu car rent

  0916867613

-car rental service

 

 

 

   የትራንስፖርትና መገናኛ ዘርፍ፣-  

እንደ ወደቦች እና አየር ማረፊያዎች ያሉ የመጓጓዣ ዘዴዎችን እና የመጓጓዣ እና የጉዞ መሠረተ ልማትን የሚያካትት ተለዋዋጭ የቱሪዝም አካልን ይፈጥራል። ይህ ዘርፍ ጥራት ያለው፣ አስተማማንነትና ምቾት ያለው ልዩነትን የሚፈጥር በተመጣጣኝ ዋጋ  አገልግሎቶችን የሚሰጥ እንዲሆን የሚጠበቅ ነው፡፡ ከዚህ አንጻር ሀዋሳ በምን ደረጃ ላይ ትገኛለች?

ሀዋሳ የአይርም የየብስም በርካታ የትራንስፖርት አማራጮች ያላት ከተማ ነች፡፡ ከአዲስ አበባ ወደ ሀዋሳ እንዲሁም ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ ለሚደረጉ ጉዞዎች የ-- ኤየር ፖርትን ጨምሮ በየብስ የተለያዩ አገር አቋራጭ አውቶቡሶች፣ መከከለኛ የመያዝ አቅም ያላቸው ዘመናዊ የሰው ማመላለሻ ተሸከርካሪዎች በተከታታይ አገልግሎት የሚገኝበት እውነታ ነው ያለው፡፡

ከከተማዋ ወደ ሌሎቹም የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አካባቢዎች እንዲሁም ሌሎች የደቡብና የደቡብ ምእራብ አካባቢዎች ለሚደረጉ ጉዞዎች በየእለቱ እጅግ በርካታ የሆኑ የሕዝብና የግል ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች አገልግሎቶችን ይሠጣሉ፡፡ ከእነዚህ በተጨማሪም የቱር ጋይድ የኪራይ መኪናዎች በስፋት ይገኛሉ፡፡

በከተማዋና በዙሪያዋ ለሚደረጉ የቱሪስት እንቀስቃሴዎች በሀዋሳ ኃይቅ ላይ ለመዝናናት የተለያዩ ምቾትና የተለያየ የመያዝ አቅም ያላቸው በተመጣጣኝ ዋጋ አገልግሎቶችን የሚሰጡ ጀልባዎች ይገኛሉ፡፡ በከተማው ውስጥ ለሚደረግ እንቅስቃሴ የከተማ አውቶቡሶች፣ ላዳዎች፣ ሚኒባሶች፣ ኪውትስና ዳማስ መኪናዎች፣ ባለሶስት እግር ባጃጆችን ወዘተ… መጠቀም ይቻላል፡፡