Skip to main content
Sport
ሲዳማ እንግዳውን "ዳዎኤ ቡሹ" ብሎ ይቀበላል። ይህ በአማርኛ አቻው እንግዳዬ እንኳን ደህና መጣህልኝ ከሚለው መልዕክትም ይዘላል። ‎ ‎በዚህ ቃል ሲዳማ ጥልቅ ፍቅርን የሚገልፅበትም ሆኖ "እኔ አፈር ይምጣብኝ" እስከማለት የዘለለ እውነታን ነው። ‎
የፍቅራችን ጥልቀቱ... ‎
ሲዳማ እንግዳውን "ዳዎኤ ቡሹ" ብሎ ይቀበላል። ይህ በአማርኛ አቻው እንግዳዬ እንኳን ደህና መጣህልኝ ከሚለው መልዕክትም ይዘላል። ‎ ‎በዚህ ቃል ሲዳማ ጥልቅ ፍቅርን የሚገልፅበትም ሆኖ "እኔ አፈር ይምጣብኝ" እስከማለት የዘለለ እውነታን ነው። ‎
Affin
የሲዳማ የግጭት አፈታት ሂደት ሀገር በቀል እውቀቶች ለዘመነው ማህበረሰብ ምሶሶዎች ናቸው፡፡ ከዚህም ውስጥ ባህላዊ የግጭት አፈታት ዘዴዎች በዋነኝነት የጠቀሳሉ፡፡ ይህም በባህል ዘውግ መሰረት ሰዎች ባልተሰማሙባቸው አውዶች ላይ እርቅን መፍጠር የሚፈፀሙ ሸንጎዎችንና ባህላዊ ግጭቶች አፈታት ስነ-ስረዓቶች ሀገር በቀል