Skip to main content

የሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስታዲየም

የሚሰጠው አገልግሎት 

-የስልጠና/ልምምድ አገልግሎት

-የአትሌቲክስ ውድድር

-የእግር ኳስ ውድድር

-ውሀ ዋና

-የእጅ ኳስ፤የቅርጫት፤መረብ ኳስ፤የአካል ጉዳተኞች ውድድር

-የተሟላ የመታጠቢያ፡ የልብስ መቀየርያ፡የመጸዳጃ አገልግሎቶችን

-ለማታ ጨዋታዎች የመብራት አገልግሎት ያለው

-ለሚድያ አገልግሎት የሚሆኑ ፋሲሊቲዎች

- በዋና መንገድ (ኢንተርናሽናል) ላይ የሚገኝ መሆኑ

-የሆቴል አገልግሎት በአቅራቢያ በብዛት መኖር

st

st2

የሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም

-የስልጠና/ልምምድ አገልግሎት

-የአትሌቲክስ ውድድር

-የእግር ኳስ ውድድር

-የእጅ ኳስ፤የቅርጫት፤መረብ ኳስ፤የአካል ጉዳተኞች ውድድር

-የተሟላ የመታጠቢያ፡ የልብስ መቀየርያ፡የመጸዳጃ አገልግሎቶች

-ለማታ ጨዋታዎች የመብራት አገልግሎት ያለው

-ለሚድያ አገልግሎት የሚሆኑ ፋሲሊቲዎች

- በዋና መንገድ (ኢንተርናሽናል) ላይ የሚገኝ መሆኑ

h

g

.የሀዋሳ ግብርና ኮሌጅ ስታዲየም

-የስልጠና/ልምምድ አገልግሎት

-የአትሌቲክስ ውድድር

-የእግር ኳስ ውድድር

-የእጅ ኳስ፤የቅርጫት፤መረብ ኳስ፤የአካል ጉዳተኞች ውድድር

-የሆቴል አገልግሎት በአቅራቢያ በብዛት መኖር

-በከተማዋ ዋና አስፋልት አጠገብ የሚገኝ መሆኑ

 

 

.ሀዋሳ ሎጊታ ስታዲየም

-የስልጠና/ልምምድ አገልግሎት

-የአትሌቲክስ ውድድር

-የእግር ኳስ ውድድር

-የእጅ ኳስ፤የቅርጫት፤መረብ ኳስ፤የአካል ጉዳተኞች ውድድር

-የሆቴል አገልግሎት በአቅራቢያ በብዛት መኖር

-በከተማዋ  አስፋልት አጠገብ የሚገኝ መሆኑ

የተጫዋቾች ልብስ መቀየርያና መጸዳጃ ያለው መሆኑ

የሎጊታ ስታዲየም ፎቶ ይገባል፡፡

5.የሀዋሳ ቄራ ሜዳ -የልምምድ ሜዳዎች(ፎቶዎች ይገባሉ)

6.የሀዋሳ ኮረም ሜዳ የልምምድ ሜዳዎች( ፎቶዎች ይገባሉ)